አጠቃላይ መረጃ፡
ዳዊት ለያህዌ የሚያቀርበውን መዝሙር ይቀጥላል፡፡
ለስምህ
እዚህ ስፍራ "ስም" የሚለው ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ የሚያመለክተው የያህዌን ታላቅነት/ክብር ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
እርሱ ለቀባው የቃል ኪዳኑን ታማኝነት አሳየ
እዚህ ስፍራ ዳዊት የሚያመለክተው ያህዌ በ2 ሳሙኤል 7፡8 ላይ የገባውን ቃል ኪዳን ሊሆን ይችላል፡፡