am_tn/2sa/22/42.md

819 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ዳዊት ለያህዌ የሚያቀርበውን መዝሙር ይቀጥላል፡፡

እነርሱ ጮኹ

"ጠላቶቼ ጮኹ"

ወደ ያህዌ ጮኹ፣ እርሱ ግን አልመለሰላቸውም

ያህዌ ፍርድ የሚሰጥበት ጊዜ ደረሰባቸው፡፡

እንደ ምድር ትቢያ… እንደ መንገድ ጭቃ

ይህ ዳዊት ጠላቶቹን ሙሉ ለሙሉ አጠፋቸው ማለት ነው፡፡ "እንደ ምድር ትቢያ" እና "እንደ መንገድ ጭቃ" የሚሉት እነዚህ ሁለት ሀረጋት ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው የማሉትም ትኩረት ለመስጠት/ሃሳቡን ለማጉላት ነው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ እና ትይዩ ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)