am_tn/2sa/22/38.md

920 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ዳዊት ለያህዌ የሚያቀርበውን መዝሙር ይቀጥላል፡፡

ጠላቶቼን አሳድዳቸዋለሁ

"ጠላቶቼን አባርራቸዋለሁ"

እርሱን አጠፋኋቸው/በላኋቸው ደግሞም አዋረድኳቸው

እዚህ ስፍራ ዳዊት ራሱን ከዱር እንስሳ ጋር ያነጻጽራል፡፡ "የዱር እንስሳ ያደነውን እንደሚበላ ሙሉ ለሙሉ አጠፋኋቸው" በሚለው ውሰጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ከእግሮቼ በታች

እዚህ ሰፍራ "እግር" የሚለው የሚያመለክተው በጠላቶቹ ላይ ያለውን የድል ሀይል እና የበላይነት ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)