ዳዊት ለያህዌ የሚያቀርበውን መዝሙር ይቀጥላል፡፡
እዚህ ስፍራ "ጠማማ" የሚለው የማያስደስት መሆን ወይም ተንኮለኛ ማለት ሲሆን፤ "ዘወርዋራ" ማለት መልካም እና ትክክል ከሆነው የሚርቅ ማለት ነው፡፡ ይህ ማለት እግዚአብሔር ክፉ ሰዎችን ምን እንደሚያደርግ ያውቃል፡፡