am_tn/2sa/22/24.md

729 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ዳዊት ለያህዌ የሚያቀርበውን መዝሙር ይቀጥላል፡፡

ራሴን ከኃጢአት ጠብቄአለሁ

ይህ ያህዌን መበደልን አለመምረጥን ያሳያል፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በእርሱ ዐይኖች ፊት ባለኝ ንጽህና መጠን

እዚህ ስፍራ "የእኔ ንጽህና" የሚለው ትርጉሙ "የእኔ ጽድቅ" ማለት ነው፡፡ "ምክንያቱም እርሱ ያዘዘውን ማድረጌን እርሱ ያውቃል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋጋር እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)