ዳዊት ለያህዌ የሚያቀርበውን መዝሙር ይቀጥላል፡፡
እዚህ ስፍራ "የያህዌ መንገዶች" የሚለው የሚያመለክተው ያህዌ እርሱ የሆነ ህዝብ ማድረግ የሚፈልገውን ነገር ነው፡፡ ይህ ማለት ዳዊት ያደረገው ያህዌ ያዘዘውን ነገር ነው፡፡
ይህ ማለት ዳዊት በቀጣይነት ስለ እግዚአብሔር ትዕዛዛት/ድንጋጌዎች ያነብና ያስብ ነበር ነው፡፡