am_tn/2sa/21/20.md

1.0 KiB

በቁጥር ሃያ አራት

"በአጠቃላይ 24 የእጅ እና የእግር ጣቶች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ራፋይም

ይህ የህዝብ ወገን በግዙፋን ተዋጊዎቹ ይታወቅ ነበር፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የሣማ ልጅ ዮናታን

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ ሣማ የዳዊት ወንድም ነበር፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ የተገደሉት በዳዊት እና በወታደሮቹ እጅ ነበር

እዚህ ስፍራ "በ…እጅ" ማለት "አማካይነት" ወይም "በ…" ማለት ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ዳዊት እና ወታደሮቹ እነርሱን ገደሏቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)