am_tn/2sa/21/12.md

960 B

ኢያቢስ ገለዓድ

ኢያቢስ በገለዓድ አካባቢ ሚገኝ ከተማ ነው፡፡ ይህ በ2 ሳሙኤል 2፡4 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

የህዝብ አደባባይ

ይህ በከተማ መግቢያ በር አጠገብ የሚገኝ ሰዎች የተለያዩ የንግድ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስፍራ ነው፡፡

ቤት ሳን

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ጊልቦዓ

ይህ የቦታ ስም በ 2 ሳሙኤል 1፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

የተሰቀሉት

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "ገባዖናውያን በስቅላት የገደሏቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)