ሪጽፋ ሴት ናት አባቷ ኢዮሄል ነበር፡፡ በ2 ሳሙኤል 3፡7 ላይ እነዚህ ስሞች እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡
ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "አንድ ሰው ለዳዊት ነገረው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)