am_tn/2sa/21/07.md

1.7 KiB

ሜምፊቦስቴ

ሜምፊቦስቴ የዮናታን ልጅ ነበረ፡፡ በ 2 ሳሙኤል 4፡4 ላይ ይህ ስም እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ሪጽፋ… ኢዮሄል

ሪጽፋ ሴት ናት አባቷ ኢዮሄል ነበር፡፡ በ2 ሳሙኤል 3፡7 ላይ እነዚህ ስሞች እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

ሄርሞን እና ሜምፊቦስቴ… ኤስድሪኤል… ቤርዜሊ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ ይህ ሜምፊቦስቴ የዮናታን ልጅ የሆነው ሜምፊቦስቴ አይደለም፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሜሮብ

ይህ የሴት ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

መሓላታዊያን

ይህ የሰዎች ቡድን/ የወገን ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ለገባዖናውያን አሳልፎ ሰጣቸው

እዚህ ስፍራ "የገባዖናውያን እጆች" የሚለው የሚወክለው የገባዖን ሰዎችን ቁጥጥር/የበላይነት ነው፡፡ "ለገባዖናውያን አሳልፎ ሰጣቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱም ተገደሉ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "ገባዖናውያን እነርሱን ገደሏቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)