764 B
764 B
የያህዌን ፊት አየ
እዚህ ስፍራ "ፊት" ለያህዌ መገኘት ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ የዚህ ትርጉም ዳዊት ስለ ድርቁ ምላሽ ለማግኘት ወደ ያህዌ ጸለየ ማለት ነው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)
በሳኦል እና በእርሱ ነብሰ ገዳይ ቤተሰብ ምክንያት
ሳኦል ብዙ ገባዖናውያንን ገድሎ ነበር፣ በመሆኑም የሳኦል ትውልድ በዚህ ኃጢአት ምክንያት ጥፋተኞች ነበሩ፡፡