am_tn/2sa/20/09.md

553 B

የአክስቴ ልጅ

አሜሳይ የኢዮአብ እናት እህት ልጅ ነበር

አሜሳይን ሊስመው በቀኝ እጁ ጺሙን ይዞ ወደ እርሱ አስጠጋው

ይህ ወንዶች እርስ በእርሳቸው ሰላምታ የሚሰጣጡበት የተለመደ መንገድ ነበር

ጩቤ

ለመደበቅ ቀላል የሆነ አጭር ሰይፍ ሲሆን ብዙውን ጊዜ ለጨበጣ ውጊያ እና ለግድያ የሚያገለግል ነው

ሆድ ዕቃው ተዘረገፈ

"አንጀቱ ተዘረገፈ"