am_tn/2sa/20/08.md

949 B

እነርሱ በደረሱ ጊዜ

"ኢዮአብ እና የይሁዳ ሰዎች በደረሱ ጊዜ "

ቀበቶ

ልብስን ለመታጠቅ ወይም መሳሪያን ለማንገት የሚያገለግል የቆዳ ወይም የሌላ ነገር ቀራጭ

ሰገባ ያለው ሰይፍ

ይህ ማለት ሰይፉ በሰገባው ውስጥ ነበር፡፡

ሰይፉ ወደቀ

ኢዮአብ አሜሳይን ለማታለል ሰይፉን በመጣል እንዳልታጠቀ አድርጎ እንዲያስብ በማድረግ አሜሳይ ወደ እርሱ እንዲቀርብ አደረገ፡፡ "ኢዮአብ ሰይፉ ወደ መሬት እንዲወቅድ የተወው አሜሳይ እርሱ እንዳልታጠቀ አድርጎ እንዲያስብ ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)