am_tn/2sa/20/04.md

283 B

አሜሳይ

ይህ ሰው የዳዊት ሰራዊት የጦር አዛዥ ነው፡፡ የዚህ ሰው ስም በ2 ሳሙኤል 17፡25 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)