am_tn/2sa/20/01.md

1023 B

በተመሳሳይ ስፍራ ለመሆን

ይህ የጌልገላን ከተማ ያመለክታል፡፡

ሳቤዔ… ቢክሪ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እኛ ከዳዊት ምንም ድርሻ የለንም፣ ከእሴይም ልጅ ምንም ርስት የለንም

ሁለቱም ሀሳቦች አንድን ነገር ይገልጻሉ፡፡ ሳቤዔ እርሱ እና የእስራኤል ነገድ ከዳዊት ጋር ምንም ዝምድና እንደሌላቸው ትኩረት ይሰጣል፡፡ "የዳዊት ትውልድ እና የአባቱ ቤት የእኛ ወገን አይደሉም" ወይም "እኛ የዳዊት ወይም የአባቱ ቤት ወገን አይደለንም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)