986 B
986 B
በተቃውሞ መነሳት
ይህ ማለት መቃወም ማለት ነው፡፡ "በተቃውሞ ተነሱ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
የጌታዬ የንጉሡ ጠላቶች … ያ ወጣት ሰው እንደሆነው ይሁኑ
ኩሻዊው ንጽጽሩን የተጠቀመበት ትሁት በሆነ መንገድ የአቤሴሎምን ሞት ለንጉሡ ለመናገር ነው፡፡ ይህ ይበልጥ ቀጥተኛ ተደርጎ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ጠላቶችህ ሁሉ ያ ወጣት በሞተበት መንገድ ቢሞቱ እወዳለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተጻጻሪ ዘይቤ እና ዩፊሚዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚለውን ይመልከቱ)
ራሱን መቆጣጣር እጅግ ተስኖት ነበር
"እጅግ አዝኖ ነበር" ወይም "በሀዘን ተውጦ ነበር"