am_tn/2sa/18/28.md

1.2 KiB

በንጉሡ ፊት ወደ ምድር ዝቅ ብሎ ሰገደ

ይህን ያደረገው ንጉሡን ለማክበር ነው፡፡ "ንጉሡን ለማክበር ወደ ምድር ዝቅ ብሎ በንጉሡ ፊት ሰገደ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)

ያህዌ የተባረከ ይሁን

"ያህዌ ይመስገን፡፡" እዚህ ስፍራ "መባረክ" ማለት ማወደስ ማለት ነው፡፡

በጌታዬ በንጉሡ ላይ እጃቸውን ያነሱ ሰዎች

እዚህ ስፍራ አኪማአስ ንጉሡን የተቃወሙ ሰዎችን የገለጸው እጃቸውን በእርሱ ፊት ወደ ላይ እንዳነሱ አድርጎ ነው፡፡ "ጌታዬን ንጉሡን የተቃወሙ እና የወጉ ሰዎች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ታላቅ ረብሻ

ይህ ማለት ሰዎች የሚያደርጉት ነገሮች ትክክል ባልሆኑበት ሁኔታ እንደሚደረገው ያለ ነገር ነበር

ዞር በልና እዚህ ቁም

"ከመንገድ ዞር በል" ወይም "ዞር ብለህ ቁም"