am_tn/2sa/18/26.md

551 B

ከፊት የሚሮጠው ሰው አሯሯጥ የሳዶቅን ልጅ የአኪማአስን ሩጫ ይመስላል

ዘበኛው የሰውየውን አሯሯጥ ከአኪማአስ ሩጫ ጋር ያነጻጸረው አኪማአስ ይሆናል የሚል ግምት ለመስጠት ነው፡፡ "ከፊት የሚሮጠው የሳዶቅ ልጅ አኪማአስ ይመስለኛል፣ ምክንያቱም አሯሯጡ እንደ አኪማአስ ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)