am_tn/2sa/18/24.md

992 B

አሁን

ይህ ቃል እዚህ ስፍራ የዋለው በዋናው ታሪክ ፍሰት ላይ መቆሚያ እና በታሪኩ አዲስ ክፍል ጅማሬ ለማበጀት ነው፡፡

ዐይኖቹን አቀና/አነሳ

እዚህ ስፍራ ጠባቂው/ዘበኛው አንድ ነገር መመልከቱ የተገለጸው ልክ ዐይኖቹን ወደ ላይ ከፍ እንዳደረገ ተደርጎ ነው፡፡ "ወደ ከተማው አሻግሮ ተመለከተ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በአፉ የምስራች አለ

እዚህ ስፍራ ንጉሡ ሰውየው መልዕክት ያለው መሆኑን የገለጸው ወሬው በአፉ ላይ የሚገኝ ነገር ወይም አካል እንደሆነ አድርጎ ነው፡፡ "የሚነግረን ወሬ አለው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)