am_tn/2sa/18/14.md

1.3 KiB

እኔ አንተን መጠበቅ አልችልም

ኢዮአብ ከሰውየው ጋር መነጋገሬን መቀጠል አይኖርብኝም ማለቱ ነው፡፡ "ከአንተ ጋር በመነጋጋር ምንም ተጨማሪ ጊዜ አላባክንም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የአቤሴሎም ልብ

እዚህ ስፍራ የአቤሴሎም ልብ የሚለው የሚያመለክተው ደረቱን ወይም የላይኛውን የሰውነት ክፍሉን ነው፡፡ "ደረት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)

የጦር ትጥቅ/ልብስ

ይህ የሚያመለክተው ራሱን ለመጠበቅ ስለሚለብሰው የጦር ልብስ እና መሳሪያውን ጭምር ነው፡፡ "የጦር ልብስና ትጥቅ/መሳሪያ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)