am_tn/2sa/18/03.md

1.7 KiB

ከእኛ ግማሹ

"ግማሽ" የሚለው ቃል እኩል ከሆኑ ሁለት ክፍሎች አንዱን ያመለክታል፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

አንድ አንተ አስር ሺህ ከምንሆነው ይልቅ ይበልጥ አስፈላጊ ነህ

ይህ ማለት የጠላት ሰራዊት ንጉሥ ዳዊትን መግደል 10,000 ወንዶችን ከመግደል ይልቅ ይበልጥ ጠቃሚ አድርጎ ይቆጥራል ማለት ነው፡፡ እዚህ ስፍራ 10,000 የሚለው ቁጥር የዋለው በጣም ብዙ ቁጥር ያለው ሰው የሚለውን ለማጉላት ነው፡፡ "ከእኛ 10,000 ሰው ከመግደል ይልቅ አንተን ይገድላሉ" ወይም "ለእነርሱ ከእኛ ብዙ ሰው ከመግደል ይልቅ አንተን መግደል ይበልጥ ይጠቅማቸዋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ እና ኩሸት እንደዚሁም ጥቅል አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ)

አስር ሺህ

"10,000" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

አንተ ከከተማ ሆንህ እኛን ለመርዳት ዝግጁ ሁን

ዳዊት ከከተማ ሆኖ በምክር እና ሰዎችን በመላክ ሊረዳቸው ይችላል፡፡ ይህ ይበልጥ በግልጽ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "አንተ እዚህ በከተማ ቆይተህ ለእኛ እርዳታ ላክልን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)