am_tn/2sa/17/27.md

1.4 KiB

እንዲህም ሆነ

ይህ ሀረግ በታሪኩ ፍሰት ቀጣዩን ትዕይንት ያመለክታል፡፡ (አዲስ ትዕይንትን ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

መሃናይም…ረባት… ሎዶባር…ሮግሊም

እነዚህ የከተሞች ወይም የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሾቢ…ናዖስ…ማኪር…ዓሚኤል…ቤርዜሊ

እነዚህ የሰዎች ቡድኖች/ወገን ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አሞናውያን… ገለዓዳውያን

እነዚህ የሰዎች ቡድኖች/ወገን ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

መተኛ ምንጣፎች እና ብርድ ልብሶች

ምንጣፍ ለስላሳ የሆነ ለመኝታ የሚነጠፍ ነገር ነው፣ ብርድ ልብስ ደግሞ ለሙቀት የሚለበስ ልብስ ነው

ዱቄት

እንጀራ ወይም ዳቦ ለማዘጋጀት ወደ ደቃቅነት/ልምነት የተፈጨ የእህል

የተጠበሰ

በእሳት የተዘጋጀ

ባቄላ

በስሎ የሚበላ ጥራጥሬ

ምስር

በስሎ የሚበላ የጥራጥሬ አይነት

እርጎ

የረጋ ወተት

ጥማት

ውሃ ወይም የሚጠጣ ነገር መፈለግ