am_tn/2sa/17/24.md

1.1 KiB

መሃናይም…ገለዓድ

የእነዚህ ቦታዎችን ስም በ2 ሳሙኤል 2፡8-9 ላይ በተተረጎመው አይነት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አሜሳይ… ኢዮአብ… ዬቴር…ናዖስ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ ኢዮአብ እና ጽሩያ (የኢዮአብ እናት) በ 2 ሳሙኤል 2፡13 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እስማኤላዊ

የዚህ ቃል ትርጉም ሰውየው የእስማኤል ዘር ነው ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ትርጉሞች እዚህ ስፍራ "እስራኤላዊ" ይላሉ፡፡ የግርጌ ማስታወሻ ይምለከቱ፡፡ በአካባቢያችሁ መጽሐፍ ቀዱስ ከተተረጎመበት በብዙዎቹ ቋንቋዎች ውስጥ የሚገኘውን ቃል መጠቀም ይችላሉ፡፡

አቢግያ…ጽሩያ

እነዚህ የሴቶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)