am_tn/2sa/17/23.md

846 B

አኪጦፌል ተመለከተ

"አኪጦፌል አወቀ" ወይም "አኪጦፌል ተረዳ/ተገነዘበ"

የእርሱን ምክር አልተከተሉም

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "አቤሴሎም የእርሱን ምክር አልተከተለም" (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

አህያውን ጫነ

በላዩ ላይ ይቀመጥበት ዘንድ በአህያው ጀርባ ንጣፍ ወይም ቁረበት አደረገ፡፡

ነገሮቹን በስርአት አደራጀ/ተሰነዳዳ

ለቤተሰቦቹ ከሞቱ በኋላ ምን ሊያደርጉ እንደሚገባ በመናገር ለህልፈቱ ተሰናዳ፡፡ "ለ ህልፈቱ/ሞቱ ተዘጋጀ/ተሰነዳዳ" (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)