am_tn/2sa/17/17.md

1.7 KiB

ዮናታን…አኪማአስ

እነዚህን የወንድ ስሞች በ 2 ሳሙኤል 15፡27 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

መልዕክቱ ሲደርስ

እዚህ ስፍራ "መልዕክት" የሚለው የተገለጸው ወደ እነርሱ እንደሚመጣ ነገር ነው፤ እውነቱ ግን መልዕክቱን የምታደርሰው ወደዚያ የምትመጣው ሴት ናት፡፡ "መልዕክቱን ስታደርስላቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

በዚህ ጊዜ

"አንድ ጊዜ"

ስለዚህም ዮናታን እና አኪማአስ ሄዱ

ወጣቱ ሰው ለአቤሴሎም ስለ እነርሱ በዚያ መኖር መናገሩን እንዳወቁ ተጠቅሷል፡፡ ይህ በግልጽ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ዮናታን እና አኪማአስ ወጣቱ ያደረገውን ነገር ስለ ደረሱበት/ስላወቁ ተነስተው ሄዱ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የሮጌል ምንጭ…ብራቂም

እነዚህ እየሩሳሌም አጠገብ የሚገኙ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ ብራቂም ትንሽ ከተማ ናት፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ ወረዱ

"ወደ ታች ገብተው/ወርደው ተደበቁ"