am_tn/2sa/16/15.md

895 B

አኪጦፌል

ይህ የወንድ ስም በ 2 ሳሙኤል 15፡12 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ኩሲ

ይህ የወንድ ስም በ 2 ሳሙኤል 15፡32 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እንዲህም ሆነ

"እንዲህ ሆነ፡፡" ይህ ሀረግ የዋለው በታሪኩ ፍሰት ቀጣዩን ትዕይንት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ (አዲስ ትዕይንት ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

አርካዊ

ይህ የህዝብ ወገን በ 2 ሳሙኤል 15፡32 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)