am_tn/2sa/15/24.md

1014 B

በያህዌ ዐይኖች ሞገስ አግኝቻለሁ

እዚህ "የያህዌ ዐይኖች" የሚለው የሚያመለክተው የያህዌን ፈቃድና ሃሳብ ነው፡፡ በሰዎች ዘንድ "ሞገስ ካገኘህ" በአንተ ተደስተዋል ማለት ነው፡፡ "ያህዌ በእኔ ደስ ተሰኝቷል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ፈሊጣዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)

እርሱ በሚኖርበት

"የእርሱ መገኘት ባለበት፡፡" የቃል ኪዳኑ ታቦት የሚወክለው የያህዌን መገኘት ነው፡፡ ይህ የሚያመለክተው ታቦቱ የሚገኝበትን ስፍራ ነው፡፡ "የተቀመጠበት ስፍራ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)