am_tn/2sa/15/16.md

1.1 KiB

ቤቱን እንዲጠብቁ

እዚህ ስፍራ "መጠበቅ" የሚለው ቃል ጥንቃቄ ማድረግ ማለት ነው፡፡ "ቤቱን እንዲጠብቁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በመጨረሻው ቤት

ይህ የሚያመለክተው ከተማይቱን ለቀው ሲወጡ የሚመጡበትን የመጨረሻ ቤት ነው፡፡ "ከተማይቱን ለቀው ሲወጡ የመጨረሻው ቤት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ከሊታውያን… ፈሊታውያን

የእነዚህን የህዝብ ወገኖች ስም በ2 ሳሙኤል 8፡18 ላይ እንደ ተረጎሙት በተመሳሳይ ይተርጉሙ፡፡

ጌትያውያን

ይህን የህዝብ ወገን ስም በ2 ሳሙኤል 6፡10 ላይ እንደ ተረጎሙት በተመሳሳይ ይተርጉሙ፡፡

ስድስት መቶ ወንዶች

"600 ወንዶች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)