am_tn/2sa/15/13.md

2.3 KiB

የእስራኤል ሰዎች ልብ ከ… በኋላ ሄደ

እዚህ ስፍራ ሰዎች "በልባቸው" የተጠቀሱት ለአቤሴሎም ያላቸውን ታማኝነት ለማጉላት ነው፡፡ "የእስራኤል ሰዎች ለ…ታማኞች ናቸው" ወይም "የእስራኤል ሰዎች… እየተከተሉ ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ከአቤሴሎም እናምልጥ… ፈጥኖ …እናም እርሱ…ያመጣብናል

እዚህ ስፍራ ዳዊት ስለ አቤሴሎም እና ከእርሱ ጋር ስላሉት ሰዎች በአንድነት ስለ "አቤሴሎም" እንደሚናገር አድርጎ ይናገራል፤ ምክንያቱ ሰዎቹ የአቤሴሎምን ስልጣን ስለተቀበሉ/ስለተከተሉት ነው፡፡ "ከአቤሴሎም እና ከሰዎቹ እናምልጥ… እርሱ እና ሰዎቹ በፍጥነት… እናም… ያመጡብናል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ከተማይቱን በሰይፍ ስለት ያጠቃታል

"ከተማይቱ" የሚለው በከተማዋ የሚኖሩ ሰዎችን የሚያመለክት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ "የሰይፍ ስለት" የሚለው የእስራኤላውያንን ሰይፎች የሚያመለክት እና በጦርነት ሰዎቹን መግደላቸውን የሚያጎላ ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ "የከተማችንን ሰዎች ያጠቃሉ ደግሞም በሰይፎቻቸው ይገድሏቸዋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)

ጥፋት ያወርዱብናል

ይህ ጥፋት እንዲደርስ ምክንያት መሆን ማለት ነው