am_tn/2sa/15/11.md

910 B

የተጋበዙት

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እርሱ የጋበዛቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

በየዋህነታቸው ሄዱ

"በየዋህነት ሄዱ"

ወደ አኪጦፌል ላከ

ይህ ማለት አኪጦፌልን እንዲያገኙትና ወደ እርሱ እንዲያመጡት መልዕክተኛ ላከ፡፡ "… የነበረውን አኪጦፌልን አግኝተው እንዲያመጡት መልዕክተኛ ላከ" (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አኪጦፌል

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ጊሎ

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)