"ስለዚህም አቤሴሎም ሄደ"
እዚህ ስፍራ የእስራኤል ነገዶች የሚኖሩበት ስፍራ የተጠቀሰው ራሳቸውን ነገዶቹን ተደርጎ ነው፡፡ "በእስራኤል ነገዶች ምድር በሙሉ" (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
"መለከት ሲነፋ"