am_tn/2sa/15/01.md

780 B

እንዲህም ሆነ

ይህ ሀረግ የዋለው በታሪኩ ፍሰት ቀጣዩን ትዕይንት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ (አዲስ ትዕይንት ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

በፊቱ ከሚሮጡ ሀምሳ ሰዎች ጋር

እነዚህ ሰዎች አቤሴሎምን ለማክበር ከሰረገላው ፊት ይሮጣሉ፡፡ "እርሱን ለማክበር በፊቱ ከሚሮጡ ሀምሳ ሰዎች ጋር" (ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)

የአንተ አገልጋይ

አንድ ሰው ለአቤሴሎም ጥያቄ ምላሽ በሚሰጥበት ወቅት ለእርሱ ክብር ለመስጠት "የአንተ አገልጋይ" በማለት ራሱን ይጠራ ነበር፡፡