am_tn/2sa/13/37.md

757 B

ተልማይ… ዓሚሁድ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእርሱ ወንድ ልጅ

" ለወንድ ልጁ ለአሞን"

ለሶስት አመታት በነበረበት

"ለሶስት አመታት በቆየበት"

ንጉስ ዳዊት ናፈቀ

እዚህ ስፍራ የዳዊትን ናፍቆት ለማጉላት ያሳሰበው ሁኔታ ተገልጽዋል፡፡

በአምኖን ሞት ከደከረሰበት ሀዘን ተጽናና

"ከዚህ በኋላ በአምኖን ሞት ማዘኑ አልቀጠለም፡፡" ይህ የሚያመለክተው አቤሴሎም ወደ ጌሹር ከሸሸ በኋላ ያለውን ሶስት አመት ነው፡፡