am_tn/2sa/13/34.md

1.3 KiB

መጠበቁን ቀጠለ/ነቅቶ ጠበቀ

ይህ ማለት አገልጋዩ በከተማይቱ ግንብ ሲጠብቅ ሳለ ጠላትን በንቃት ይከታተል ነበር፡፡ "ይጠብቅ የነበረው" ወይም "በከተማይቱ ግንብ ይጠብቅ የነበረው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ዐይኖቹን አቅንቶ

እዚህ ስፍራ አገልጋዩ ያደርግ የነበረው ጥበቃ የተገለጸው ዐይኖቹን ወደ ላይ እንዳነሳ ተደርጎ ነው፡፡ "አቅንቶ ተመለከተ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እንዲህም ሆነ

ይህ ሀረግ የዋለው በታሪኩ ፍሰት ቀጣዩን ትዕይንተ ለማስተዋወቅ ነው፡፡ (አዲስ ትዕይንትን ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

ድምጻቸውን አነሱ

እዚህ ስፍራ የወንዶች ልጆቹ ጩኸት የተነገረው ድምጻቸው ወደ ሰማይ እንዳነሱት አንድ ነገር ተደርጎ ነው፡፡ "ጮኹ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)