am_tn/2sa/13/18.md

969 B

ከኋላዋ በሩን ቀረቀረባት

ይህ ማለት ተመልሳ እንዳትገባ በሩን በላይዋ መዝጋት ማለት ነው፡፡ "ተመልሳ እንዳትገባ በሩን ዘጋባት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በራሷ ላይ አመድ ነሰነሰች ቀሚሷንም ደግሞ ቀደደች፡፡ እጆቿን በራሷ ላይ ጫነች

እነዚህ በእስራኤል ባህል የለቅሶ እና የሀዘን ድርጊቶች ናቸው፡፡ "በጣም ማዘኗን ለማሳየት በራሷ ላይ አመድ ነሰነሰች ቀሚሷንም ደግሞ ቀደደች፡፡ ከዚያም ሀዘኗን ለመግለጽ፣ እጆቿን ጭንቅላቷ ላይ ጫነች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊቶች)