am_tn/2sa/13/13.md

830 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ትዕማር ከአምኖን ጋር መነጋገሯን ቀጠለች

እኔስ እፍሬቴን እንዴት ማስወገድ እችላለሁ?

ትዕማር ይህንን ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የምትጠይቀው ከወንድሟ ጋር ብትተኛ ምን ያህል እንደሚያሳፍራት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ ትዕማር እፍረቷን ማስወገድን የምትገልጸው ልታመልጠው የምትፈልገው ጠላት ወይም ስቃይ አድራሽ እንደሆነ አድርጋ ነው፡፡ "ይህን ብታደርግ፣ በሄድኩበት ሁሉ ነውር ተሸካሚ እሆናለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)