am_tn/2sa/13/10.md

671 B

ከእጅሽ እበላ/እጎርስ ዘንድ

ይህ ለእርሱ ምግቡን ታቀርብለት ዘንድ ለትዕማር የቀረበ ጥያቄ ነው፡፡ "ለእኔም ምግቡን እንድታቀርቢልኝ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አታስገድደኝ

ከእርሱ ጋር ስለ መተኛት ያለውን ሁኔታ እየተናገረች ነው፡፡ "ከአንተ ጋር እንድተኛ አታስገድደኝ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (የተዘለለ/የተተወ የሚለውን ይመልከቱ)

አስፈሪ

በጣም አሳፋሪ