am_tn/2sa/13/07.md

1.1 KiB

ዳዊት ቃለ ላከ

ይህ ማለት ከትዕማር ጋር ለመነጋገር መልዕክተኛ ላከ፡፡ "ዳዊት መልዕክተኛ ላከ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ሊጥ

ለመጋጋር የሚውል የዱቄት እና ፈሳሽ ድብለቅ

አቦካች

ሊጡን ለማደባለቅ እጇችዋን ተጠቀመች

እርሱ እያየ

ይህ ማለት ትዕማር ዳቦውን በፊቱ አዘጋጀች፡፡ "በእርሱ ፊት" ወይም "እርሱ ባለበት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ስለዚህም ሁሉም እርሱ ካለበት ወደ ውጭ ወጡ

"አንድ ሰው ከሚገኝበት መውጣት" ማለት እነርሱን ለብቻቸው መተው ማለት ነው፡፡ "ስለዚህ ሁሉም እርሱን ትቶ ወጣ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)