am_tn/2sa/13/03.md

1.0 KiB

የሳምዓ ልጅ ኢዮናዳብ፣ የዳዊት ወንድም

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ ሳምዓ ልጅ የዳዊት ወንድም ነበር (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ብልጥ/ነገረኛ

አታላይ ወይም አስመሳይ

ድባቴ/መጫጫን

ደስታ የማጣት ከፍተኛ ስሜት

አትነግረኝምን?

ስለ ድባቴው እየጠየቀው መሆኑ ግልጽ ነው፤ ይህ በገልጽ ሊጻፍ ይችላል፡፡ አንደዚሁም፣ ይህ ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ አምኖን ለምን እንደ ተደበተ ከኢዮናዳብ የቀረበለት ጥያቄ ነው፡፡ ይህ በዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ለምን እንደ ተደበትክ አትነግረኝምን?" ወይም "እባክህ፣ ለምን እንደ ተደበትክ ንገረኝ" በሚል ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (የተዘለለ/የተተወ እና ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚሉትን ይመልከቱ)