am_tn/2sa/11/26.md

1.1 KiB

እጅግ አዘነች

እዚህ ስፍራ ጸሐፊው ሃዘኗ እጅግ ውስጧ እንደገባ አድርጎ ገልጽዋል፡፡ "እጅግ አዘነች" ወይም "በታላቅ ሁኔታ አዘነች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ሀዘን

ከመከራ፣ ተስፋ ከመቁረጥ ወይም ከክፉ አጋጣሚ የሚመጣ የመከፋት ጥልቅ ስሜት

ዳዊት ልኮ ወደ ቤት አስመጣት

እዚህ ስፍራ "ልኮ" የሚለው ቃል እርሷን ለማግኘት እና ወደ እርሱ እንዲያመጧት መልዕክተኛ ላከ ማለት ነው፡፡ "ዳዊት ቤት እንዲያመጧት መልዕክተኛ ወደ እርሷ ላከ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር እና ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)

ያህዌን ደስ አላሰኘም

"ያህዌን አሳዘነ" ወይም "ያህዌን አስከፋ"