am_tn/2sa/11/14.md

768 B

በኦርዮ እጅ ላከው

"የኦርዮ እጅ" የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው ኦርዮን ራሱን ነው፡፡ " ይህን ለእርሱ እንዲያደርስ ኦርዮን ራሱን ላከው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

እጅግ በተፋፋመው ጦርነት በጣም ከፊት

"በጦርነቱ ግንባር ውጊያው በከፋበት በጣም ከፊት"

ከእርሱ ይሽሹ

"ወታደሮቹን ከእርሱ ወደ ኋላ እንዲርቁ እዘዛቸው"

ተመትቶ ሊገደል ይችላል

"ሊቆስል እና ሊገደል ይችላል"