am_tn/2sa/11/12.md

753 B

በፊቱ በላ ጠጣም

"ኦርዮ ከዳዊት ጋር በላ ጠጣም"

ወደ እርሱ ቤት መውረድ

"ወረደ" ለሚለው ቃል ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) የኦርዮ ቤት ከንጉሱ ቤተ መንግስት ዝቅ ባለ ስፍራ ላይ ይገኝ ነበር ወይም 2) የኦርዮ ቤት ከንጉሱ ቤተ መንግስት ይልቅ ያነሰ ጠቃሚነት ነበረው፡፡ በ 2 ሳሙሴል 11፡8 ላይ የሚገኘው "ወደ ቤትህ ውረድ" የሚለው ይህ ተመሳሳይ ሀረግ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "ወደ ቤትህ ውረድ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)