am_tn/2sa/10/17.md

2.6 KiB

ዳዊት ይህ ሲነገረው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ዳዊት ስለዚህ ሲሰማ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን የመልከቱ)

መላውን እስራኤል ሰበሰበ

እዚህ ስፍራ "እስራኤል" የሚለው የሚወክለው የእስራኤልን ሰራዊት ነው፡፡ "መላውን የእስራኤል ሰራዊት በአንድነት ሰበሰበ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ኤላም

ይህ የወንድ ስም በ 2 ሳሙኤል10፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ

በዳዊት ላይ ደግሞም እርሱን ወጉት

እዚህ ስፍራ ዳዊት የሚወክለው ራሱን እና የእርሱን ወታደሮች ነው፡፡ "በዳዊት እና ወታደሮቹ ላይ ደግሞም እነርሱን ተዋጉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ዳዊት ገደለ

እዚህ ስፍራ ዳዊት የሚወክለው ራሱን እና የእርሱን ወታደሮች ነው፡፡ "በዳዊት እና ወታደሮቹ ገደሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ሰባት መቶ… አርባ ሺህ

"700… 40,000" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የሰራዊታቸው አለቃ ሶባክ ቆስሎ ነበር ደግሞም በዚያ ሞተ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እስራኤላውያን የሶርያን ጦር አለቃ ሶባክን አቆሰሉት፣ እርሱም በዚያ ሞተ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ሶባክ…አድርአዛር

እነዚህ የወንድ ስሞች በ 2 ሳሙኤል10፡16 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ

በእስራኤል እንዴት እንደ ተሸነፉ አዩ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እስራኤላውያን እንዳሸነፏቸው አወቁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)