am_tn/2sa/10/15.md

948 B

ሶርያውያን በእስራኤል ፊት እንደተሸነፉ ባዩ ጊዜ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ሶርያውያን እስራኤላውያን እያሸነፏቸው እንደሆነ ባወቁ ጊዜ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

አድርአዛር… ሶባክ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ከኤፍራጥስ ወንዝ ባሻገር

ይህ ማለት በኤፍራጥስ ወንዝ ምስራቅ

ወደ ኤላም መጡ

እዚህ ስፍራ "ወደ ...መጡ" የሚለው "ወደ... ሄዱ" ወይም "በ…ተሰበሰቡ" ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡

ኤላም

የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)