am_tn/2sa/10/13.md

621 B

ከአቢሳ

እዚህ ስፍራ ኢቢሳ የሚወክለው ራሱን እና ወታደሮቹን ነው፡፡ "ከኢቢሳ እና ወታደሮቹ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ ከተማይቱ

እዚህ ስፍራ "ከተማይቱ" የሚለው የሚያመለክተው የአሞናውያንን ዋና ከተማ ረአብን ነው፡፡

ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሰው ሄዱ

"ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ"