am_tn/2sa/10/11.md

733 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢዮአብ ሰራዊቱን ለውጊያ ዝግጁ አደረገ

አንተ ለእኔ፣ እኔ ለአንተ፣ አቢሳ አንተ እኔን ልትረዳ ይገባሃል

እዚህ ስፍራ "እኔ" የሚለው የሚያመለክተው ኢዮአብን ነው፡፡ ኢዮአብ እና አቢሳ እራሳቸውን እና ሰራዊታቸውን ይወክላሉ፡፡ "አንተ ለእኛ፣ እኛ ለአንተ ነን፤ ኢቢሳ የአንተ ሰራዊት እኛን መታደግ አለበት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)