am_tn/2sa/10/06.md

914 B

ለዳዊት የተጠሉ/መጥፎ ሽታ ሆኑ

"የተጠሉ/መጥፎ ሽታ ሆኑ" የሚለው ሀረግ "አጥቂዎች/ጠላቶች ሆኑ" ለሚለው ዘይቤያዊ አነጋገር ነው፡፡ "እንደ መጥፎ ሽታ ለዳዊት ጠላቶች/አጥቂ ሆኑበት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ቤትሮዖብ…ሱባ…መዓካ…ጦብ

እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ ሺህ… አንድ ሺህ… አስራ ሁለት ሺህ

"20,000… 1,000…12,000" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ ከተማቸው መግቢያ በር

እዚህ ስፍራ "ከተማይቱ" የሚለው የሚያመለክተው የአሞናውያንን ዋና ከተማ ረአብን ነው፡፡