am_tn/2sa/10/04.md

678 B

ግማሽ ጺማቸውን ላጨ

ይህ ድርጊት ሰዎቹን ለማዋረድ መሳደብ ማለት ነው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በጥልቅ አፍረው

እዚህ ስፍራ "በጥልቅ" የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ "በጣም" ማለት ነው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ከዚያ ተመለሱ

ወደ ኢየሩሳሌም መመለሳቸው ግልጽ ነው፡፡ (ኢሊፕስስ/የተተወ ወይም የተዘለለ የሚለውን ይመልከቱ)