am_tn/2sa/09/09.md

948 B

ሁሌም ከገበታዬ ትመገባለህ

እዚህ ስፍራ "ገበታ" የሚለው የሚወክለው ከዳዊት ጋር አብሮ መሆንን ወይም የእርሱን መገኘት/አብሮነት ነው፡፡ ከንጉሱ ጋር በገበታው ቀርቦ መብላት ታላቅ ክብር ነበር፡፡ "ሁሌም ከእኔ ጋር አብረህ ትቀርባለህ/ትበላለህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አሁን ሲባ… ባሮች

እዚህ ስፍራ "አሁን" የሚለው በዋናው የታሪክ አካሄድ ላይ የገባ ነው፡፡ ተራኪው ስለ ሲባ የመረጃ ዳራ ይሰጣል፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

አስራ አምስት ወንድ ልጆች እና ሃያ ባሪያዎች

"15 ወንድ ልጆች 20 ባሪያዎች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)