am_tn/2sa/08/13.md

958 B

የዳዊት ስም በሚገባ የታወቀ ነበር

እዚህ ስፍራ "ስም" የሚለው የሚወክለው የዳዊትን ክብር ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ዳዊት እጅግ ዝነኛ ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)

የጨው ሸለቆ

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ ትክክለኛ ስፍራው አይታወቅም፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አስራ ስምንት ሺህ ወንዶች

"18,000 ወንዶች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

በመላው ኤዶም የጦር ሰፈሮች አቋቋመ

"በኤዶም ዙሪያ በሙሉ የወታደር ቡድኖቹን እንዲቆዩ አዘዘ"